በቀለ መኪና መንዳት ማለማመጃ ት/ቤት
- ከDMV የማስተማር ፈቃድ ያለው
- ከDMV የማስተማር ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው አስተማሪዎች
- በሕግ የተመዘገበ (ሕጋዊ)
- የመኪና ማለማመጃ ትምህርት ቤት ኢንሹራንስ ዋስትና ያለው
Department of Motor Vehicle /DMV የነዋሪውን ደህንነት ለመጠበቅና የመኪና አደጋን ለመቀነስ ማንኛውም ነዋሪ የመንጃ ፈቃድ ከማውጣቱ በፊት በቂ መንኪናን የማሽከርከር ትምህርት አንድያገኙ የማስተማር ብቃት መስፈርትን ለሚያሙዋሉ አስተማሪዎች የብቃት ማረጋገጫ በመስጠት በሕግ ለተመዘገቡ ሕጋዊ ት/በቶች የመኪና አነዳድን እንዲያስተምሩ ፈቃድ የሰጠ ሲሆን የህጋዊ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር በድህረገጹ አስቀምጧል :;
https://dps.mn.gov/divisions/dvs/forms-documents/Documents/LicensedDriverTrainingSchoolList
- መኪና መንዳት በዚህ በአለንበት አገር የቅንጦት ሳይሆን ለዕለት ተዕለት ኑሮአችንን መሰረታዊእና አስፈላጊ ነው። በዛው መጠን ግን ጥንቃቄ እና ብቃት ሳይኖር መኪና ይዞ መንገድ ላይ መውጣት ለአደጋ ያጋልጣል ።
- መኪና መንዳት መሪ ይዞ ማሽከርከር ብቻ ሳይሆን የአነዳድ ስርዓትና ሕግን ያላማከለ ከሆነ አደጋአ ለው፣ ለመኪና አደጋ ዋናው ምክንያት ደግሞ ብቃት ሳይኖር ማሽከርከር ነው ።
- ሕጋዊ ባልሆኑና ፈቃድ በሌላቸው የማስትማር የብቃት ማረጋገጫ በሌላቸው ሲለማመዱ በቂ የመንዳት እውቅት አያገኙም::
- ብቃት ሳይኖር ማሽከርከር ራስዎንና ቤተሰብዎን አደጋ ላይ ይጥላሉ ፣ የአደጋ ትንሽ የለውም:
- አደጋ በአርስዎና በሌላ ሰው ላይ ጉዳትን ያደርሳል:
- - በአኮኖምዎ ላይኪሣራን ያመጣል : መኪናዎን ማጣት ፣ የተገጨውን ማሰራት አደጋ ባደርሱ ግዜ የእንራሹንስ ክፍያዎ ለአመታት ይጨምርቦታል::
- የመንጃ ፈቃድ ታሪክዎ ላይ ይመዘገባል::
በኢትዮጵያን ኮሙዩኒት ብዙ ፈቃድና ብቃት የሌላቸው ህገወጥ አስተማሪዎች አንዳሉ ያወቃሉን ?
- መለማመድ ከመጀመርዎ በፊት ፈቃድ ያለው ት/ቤት መሆኑንን እና
- ከ DMV የማስተማር በቃት ማረጋገጫ የተሰጠው መሆኑን ያረጋግጡ
- መጀምሪያ ህጋዊ ከሆነ በመኪናው በር ላይ የትምህርት ቤቱን ስም / የንግድ ምልክት መኖሩን ያረጋግጡ።
- ፈቃድ ያለው ህጋዊ ት/ቤት በግልጽ መኪናው ላይ ት/ቤት ስም / ንግድ ምልክት እንዲለጥፍ በህጉ ተደንግጉዋል::
- በልምምድ ወቅት አደጋ ቢድርስ: የመኪና ማለማመጃ ት/ቤት የኢንሹራንስ ሽፋን ዋስትና እንዳለው ያረጋግጡ። አልያ ግን ለሚደርሰው አደጋ ተጠያቂ እንደሚሆኑ አይዘንጉ።
- ህገወጥ በሆኑ ና እና ፈቃድ በሌላቸው መኪና ሲለማመዱ የህግ አስከባሪ አካል /ፖሊስ አስቁሞ ሲጠይቅ ዘመዴ ነው፣ወዘተ… ብሎ ለህግ አስከባሪ አካል መዋሸት የሚያሳስር ከባድ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉን
- ፈተና ደጋግመው በመውደቅዎ በህጋዊ ትምህር ት/ቤት ስድስት ሰአት ተምረው ሰርተፊኬት እንዲያቀርቡ ሲጠየቁ በህጋዊ ት/ቤት ሳይማሩ ህገወጥ አስተማሪዎች የሚሰጡዎት ሰርተፊኬት የተጭበረበረ በመሆኑ መንጃፈቃድ ይሚያስከለክልና ፣ የተጭበረበረ ማስረጃ ለመንግስት ማቅረብ የሚያስቀጣ ወንጀል መሆኑን አይዘንጉ።
- ብዙዎች የህገወጥ አስተማሪዎች ሰለባ በመሆን ገንዘባችሁን ተበልታችሁ ፈተናውን ማለፍ ባለመቻላችሁ አልችልም በቃ ብላችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ የተቀመጣችሁ፣
- –ችግሩ ከናንተ ሳይሆን የተሳሳተ አነዳድ ስልጠና፣ ብቃቱ በሌላችው ህገወጥ አስተማሪ በመማራችሁ ስለሆነ በባለሞያ ሰልጥነው መንጃፈቃድዎን ይውሰዱ።
- በቂ ስልጠና ሳታገኙ የመንጃ ፈቃድ ይዛችሁ የመንዳት ችግር ያለባችሁ፣ ራቅ ወዳለ ቦታ ፣ ወደ ዳውን ታዎን ፣ለመንዳት የምትፈሩ፣እንደፈለጋችሁ ወደፈለጋችሁበት ስፍራ የማትነዱ ይምጡ ባጭር ስልጠና ብቁ አሽከርካሪ እናደርግዎታለን ።
- በዚህ በሰለጠነው ዓለም ስንኖር ህግን ማክበርና ህጋዊ በሆኑ ትምህርት ቤቶች በመማር ራስዎን እና ቤተሰብዎን ከአደጋ ይጠብቁ።
- እነዚህ ህገወጥ አታላዮች በቀለበታችው ውስጥ ለማስገባት የሚያነጣትሩት በተለይ አዲስ የመጡ ወገኖቻችን ላይ በመሆኑ ላላወቀ በማሳወቅ ለአታላዮች እንዳይጋለጡ ያደርጉ።
- ብዙዎች አሉ በሺዎች የሚቆጠር ብር በነዚህ አታላዮች ተበልተው ፣ የመንጃ ፈቃድ ፈተና በተደጋጋሚ ሄደው ማለፍ ባለመቻላችው መንጃ ፈቃድም ሳያገኙ ተስፋ ቆርጠው የተቀመጡ።
- መንጃ ፈቃድ ሳይኖሮዎት በመለማመጃ ፈቅድ /ፐርሚት ብቻዎን መንዳት ህገወጥ በመሆኑ ድንገት አደጋ ቢያጋጥምዎት በፖሊስ ቢያዙ ችግር ላይ ይወድቃሉ የሚነዱ ከሆነ አሁኑኑ ያቁሙ ፈጥነው መንጃፈቃድዎን ያውጡ!!
- ለወራት በህገወጥ አስተማሪዎች በመማር ግዜዎንና ገንዘብዎን ሳያብክኑ አንዲሁም በልምምድ ወቅት ራስዎን ለአደጋ ሣያጋልጡና ሳይሳቀቁ በአጭር ግዜ ብቃት ያለው መኪና አሽከርካሪ / ሾፌርመሆን ይፈልጋ ከፈለጉ ለመኪና መንዳት ማስተማሪያ ተብሎ በተዘጋጀ መቆጣጠርያ ፍሬን ባለው መኪናና
- የማስተማር ፈቃድና ብቃት ባለው የመኪና መንዳት አስተማሪ በተመጣጣኝ ክፍያና በጭር ግዜ ይማሩ አሰልጥነን ለመንጃ ፈቃድ ፈትና ብቁ እናደርግዎታለን።
- የመንጃ ፈቃድ መማሪያ ፈቃድ /ፐርሚት ለማውጣት የእንግሊዘኛ ችግር ካለብዎት አንረዳዎታለን::
በቀለ መኪና መንዳት ማስተማርያ ት/ቤት በሚኒሶታ ፣ሴንት ፖልና ሚኒያፖሊስ አካባቢ ከጥቂት ባለ አምስት ኮከብ ትምህርት ቤት አንዱ እና በራስዎ ቁዋንቁዋ በአማርኛ ና በኦሮምኛ ፣ በተመጣጣኝ ክፍያ የሚማምሩበት ብችኛ ከDMV መኪኒና አነዳድ የማስተማር ብቃት ማረጋገጫ ባላቸው አስተማሪዎችና የሚያስተምር ሕጋዊ ፈቃድ ያለው ት/ቤት ነው።
- ህገወጥ ፈቃድ የሌለው ዘንድ መሔድ ትርፉ ኪሳራ ነው።
በሰዐት $30.00 እየተባለ ስንቱ ነው በሺዎች የሚቆጠር ብር በአታላዮች የተበላው፣ በከንቱ ግዜውን ያቃጠለው፣ በቂ የማሽከርከር ችሎታ ሳይኖረው መንጃፈቃድ ይዞ መንዳት የማይችል ፈርቶ አሁንም የሰው ርዳታ የሚጠብቅ ፣ለተደጋጋሚ ግዜ አደጋ ያጋጠመው ቤቱ ይቁጠረው፣ ይብቃ ።
- ወደ በቀለ መኪና ማስተማርያ ት/ቤት ዛሬውኑ ይደውሉ::
(612) 275-5052
ልንረዳዎት ዝግጁ ነን !